በኢትዮጵያ፣ በሰብአዊ መብቶች ጥበቃ ዙርያ የሚሠሩ፣ የመብቶችና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል እና የሕግ ባለሞያዎች ለሰብአዊ መብቶች የተባሉ ሁለት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በመንግሥት እግድ ...
" በማለት ከትላንት በስተያ ሐሙስ ዕለት አጥብቀው አውግዘዋል። የፌደራልና የክልል ባለሥልጣናት ውግዘት የመጣው፣ ሁለት የማሰቃየት እና “አንገት የማረድ” አድራጎት ሲፈጸም ያሳያሉ የተባሉ ያልተረጋገጡ ...
ትላንት ሀሙስ የዩክሬይን ከተማ ዲኒፕሮ የመታው የሩስያ ሚሳይል “ለ15 ደቂቃ የተምዘገዘገ ሲሆን እኤአ ባላፈው መጋቢት 11 ከተተኮሰው የሚፈጥን ነው” ሲል የኪየቭ ከፍተኛ የስለላ ድርጅት ዛሬ ዓርብ ...
ማራዶና እና ሊዮኔል ሜሲን የመሳሰሉ የዓለም ኮከብ ተጫዋቾችን ባፈራችውና ሦስት ጊዜ እግር ኳስ ሻምፒዮና የሆነችው አርጀንቲና ፕሬዝዳንት ሃቪየር ሚሌ እና የእግር ኳስ ማኅበሩ ፕሬዚዳንት ክላውዲዮ ...
"የአሜሪካ መራጮችንና ትልቅ ቦታ የሚሰጧቸውን ጉዳዮች በውል አልተረዳንም ነበር" የሚል ስሜት እንዲሰማቸው ማድረጉንም አመልክተዋል። ተመራጩ ፕሬዝደንት በሚቀጥለው አስተዳደራቸው ምን ዓይነት የውጭ ...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት፣ በመንግሥት የቀረበውን ተጨማሪ በጀት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መርቷል፡፡ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ፣ ከዓለም የገንዘብ ተቋማትና ከሌሎችም ምንጮች ከሚገኘው ገንዘብ ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ሳርማሌ ወረዳ ከፍላጎታቸው ውጪ ደሞዝ መቆረጡን በመቃወም ሥራ የማቆም አድማ ያደረጉ 66 መምህራን መታሰራቸውን ቤተሰቦቻቸውና መምህራን ተናገሩ። የሳርማሌ ወረዳ ...
ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ የፍሎሪዳ የቀድሞ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የነበሩትን ፓም ቦንዲን ለጠቅላይ አቃቤ ሕግ አጭተዋቸዋል፡፡ የቀድሞው የምክር ቤት አባል ሪፐብሊካኑ ማት ...
በደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ ትላንት ሐሙስ ማምሻውን ከባድ ተኩስ እንደነበረ ተገለጸ፡፡ ተኩስ የተሰማው የጸጥታ ኃይሎች የቀድሞ የደኅንነት ኃላፊውን በቁጥጥር ሥር ለማዋል ከተንቀሳቀሱ በኋላ መሆኑን ...
(ሴፍቲ ኔት) መኖር ሰዎች መኖሪያቸውን ለቀው ለመሰደድ የሚያበቋቸውን መንስሄዎች ለማስቆም ይረዳሉ። የቪኦኤ የስደት ጉዳዮች ዘጋቢ አሊን ቤሮስ ከሪዮ ደ ጃኔሮ የላከችው ዘገባ ነው። ...
በመጭው ጥር ወር በሚሰማራው የአፍሪካ ኅብረት የድጋፍና የማረጋጋት ተልዕኮ በሶማሊያ፣ በምህጻሩ ኤዩሶም የሚካተቱ አገራት የትኛዎቹ እንደሆኑ ገና አለመወሰኑን ኅብረቱ አስታወቀ። የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላምና ደህንነት ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ አዶዬ ፣ ትላንት ኅዳር 11 ቀን 2017 ዓ.ም ...
በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ ዛሬ በይፍ በተጀመረው፣ የቀድሞ የትግራይ ተዋጊዎችን ትጥቅ በማስፈታት፣ ወደ ኅብረተሰቡ መልሶ የማዋሐድና የማቋቋም ሥራ 320 የቀድሞ ተዋጊዎች ትጥቃቸውን አስረክበው፣ ...