Riot police fired tear gas and rubber bullets to disperse groups of people gathering in the capital Maputo, ahead of planned ...
ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ለአዲሱ የዋይት ሀውስ አስተዳደራቸው ቁልፍ ቦታዎች የሚሰጡትን ሹመት ለማመቻቸት ከወዲሁ በፍጥነት እየተንቀሳቀሱ ሲሆን የመረጧቸውን ሰዎች በቀናት ...
ሶማሊያ ውስጥ በደቡብ የሀገሪቱ ክፍል በትላንት በተደረገ ከባድ ጦርነት ቢያንስ 11 የሶማሌ ክልል እና የፌደራል መንግስት ሃይሎች መገደላቸውን ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። ጦርነቱ የተካሄደው ከጁባላንድ ...
"እንኳን ደስ ያለዎ" ብለዋቸዋል፡፡ ምክትል ፕሬዝደንት ካምላ ሃሪስም በምርጫው መሸነፋቸውን ተቀብለዋል፡፡ የኋይት ሀውስ ዘጋቢያችን ፓትሲ ዊዳኩስዋራ ሃሪስ ትላንት ረቡዕ ንግግር ካደረጉበት ...
ጀርመን ወታደራዊ መረጃዎችን ለቻይና ሰጥቷል በሚል የተጠረጠረውን የአሜሪካ ዜጋ በቁጥጥር ስር አዋለች። ጀርመን በሀገሯ ለሚገኘው የአሜሪካ ጦር ሲሰራ ያገኘውን የአሜሪካ ወታደራዊ መረጃ ለቻይና ...
ተሰናባቹ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ከተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር እንደተነጋገሩ እና ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር እንደሚደረግ ...
በሊባኖስ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ የሚገኘውን አካባቢ ጨምሮ በደቡባዊ ቤይሩት አካባቢዎች ዛሬ ሐሙስ ጠዋት ከፍተኛ የአየር ድብደባዎች ተፈጽመዋል፡፡ የእስራኤል ጦር በአካባቢው ...
"ሁለቱንም ሀገራት እና ሰፊውን ዓለም" ተጠቃሚ ለማድረግ በአዲሱ ዘመን ተስማምተው ለመኖር የሚያስችላቸውን ትክክለኛውን መንገድ እንዲሹ አሳስበዋል፡፡ የቻይናው መሪ ሁለቱ ወገኖች “በመከባበር መርህ፣ ...